ኦገስት 11 – 2019 አዲስ የተመረጡት አቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዮናስ ሙሉጌታ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዐቃቤ ነዋይና አቶ ኤልያስ የማነ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የማኅበሩን የወደፊት ትልሞች ነቅሰው ይናገራሉ።
“ትልቅ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብን በጋራ እንፍጠር” - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሪዎች
Tesfaye Endashaw (L), Yonas Mulugeta (C), and Elias Yemane (R) Source: Courtesy of TE, YM, and EY