ዶ/ር ዕርቁ ይመር፤ የኢትዮጵያዊነት - የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር የቀድሞው የኢትዮጵያዊነት - የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና መሥራች አባል፤ ጉባኤው ስለ ነደፈው የአምስት ዓመታት ፍኖተ ካርታና ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋሙን የመመስረት ውጥን አንስተው ይናገራሉ።
“ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን መልሶ ለማስረጽ - የኢትዮጵያዊነት ተቋም ለማቆም ተነስተናል” - ዶ/ር ዕርቁ ይመርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር
Dr Erku Yimer (L), and Betru Gebregziabher (R) Source: Courtesy of PD and DM