ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ የአዕምሮ ሒኪምና መምህር - የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎች መማክርት ሊቀመንበር፤ ሐጂ ኢሳ ሼህ ኡመር ኡስማን - የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎች ቦርድ አባል ስለ መማክርቱ ተልዕኮ፣ ሚናና ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ይናገራሉ።
“ኢትዮጵያን እንገንባ እንጂ አናፍርሳት፤ ይህችን አገር ማዳን አለብን።” - የአገር ሽማግሌዎች
Prof Mesfin Araya Source: Courtesy of PD