ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ማኅበረሰብ መገናኛ ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅና አቶ አሰፋ በቀለ በኒው ሳውዝ ዌይልስ የብላክ ታውን አካባቢ ፖሊስ ዕዝ አገናኝ መኮንን፤ ስለ ቤተሰብ ጥቃት መንስኤዎች፣ አማራጭ መፍትሔዎችና በተለይም በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጥቃቶችን ለማስቆም ወይም ለመቀነስ ማድረግ ስለሚችሏቸው የድርጊት መርሃ ግብሮች ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
“ኢትዮጵያውያን የቤተሰብ ጥቃትን ለመከላከል አገር አቀፍ ፕላን ያስፈልገናል።” - ሰብለወርቅ ታደሰና አሰፋ በቀለ
Seblework Tadesse (L), and Assefa Bekele (R) Source: Courtesy of PD