አገርኛ ሪፖርት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ኮሪያ በሚያካሂዱት ጉብኝታቸው ወቅት ከኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ጋር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ተገናኝተው መነጋገራቸውን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በኮሪያ ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያውያን ጋር ተነጋገሩ
Source: Courtesy of PMO