ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ፤ በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሥነ መንግሥት ፕሮፌሰር፤ በቅርቡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽፈው ስለላኩት ግልጽ ደብዳቤ ይዘት ያስረዳሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
“ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የተማሩ ብቻ ሳይሆን የተመራመሩና ተሞክሮ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ያስፈልጓቸዋል።” - ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ
Prof Getachew Metaferia