33ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ከፌብሪዋሪ 9 -10 ተካሂዶ ይጠናቀቃል። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ የጉባኤውን ሂደት የተከታተለው የSBS አማርኛ ሪፖርተር ደመቀ ከበደ የሕብረቱን የ2020 የወደፊት አቅጣጫ አስመልክቶ ትንታኔ ሰጥቶበታል።
“በድህነት መኖር ሊበቃ ይገባል፤ ግጭት የማይፈታተናት አፍሪካ እንድትኖረን እንሠራለን” - ሲሪል ራማፎሳ - የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር
newly elected Chairperson of the African Union, President Cyril Ramaphosa of the Republic of South Africa Source: African Union Commission