የትግራይ ጦርነት ከተጀመረ አሥራ አምስት ወራትን አስቆጥሯል፤ የኢትዮጵያ መንግሥትና የሕወሓት ግጭት በአካባቢው አለመረጋጋትን አስፍኖ አለ። ሰብዓዊ ቀውሱም ከድጡ ወደ ማጡ ተዘፍቋል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የትግራይ ሰብዓዊ ቀውስ በጦርነቱ መዝለቅ ከፍቷል
Volunteer aid workers from the Afar Pastoralist Development Association. Source: APDA