አቶ ዮናስ ሙሉገታ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር በቪክቶሪያ አቃቤ ነዋይ ፤ ወ/ሮ ሜሮን ተስፋዮ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት በቪክቶሪያ የሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ እንዲሁም አቶ አስፋው ሳህሉ የፊውቸር ሶከር አካዳሚ አስልጣኝ የአውስትራሊያ መንግስት ለሕጻናት የኮቪድ-19 ክትባት እንዲሰጥ መፍቀዱ፤ እንደወላጅም እንደማህበረሰቡ ወኪልም አስፈላጊ አና ስንጠብቀው የነበረ ውሳኔ ነው ይላሉ ።
አንኳሮች
- በቫይረስ ወቅት የወላጆች ስጋት
- ክትባቱን ላይ ሊኖሩ የሚችሉ አሉታዊ ምላሾች
- የማህበረስብ መሪዎች ሚና