ምዕራብ አውስትራሊያ ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማክተም ድንጋጌ በማሳለፍ ሁለተኛዋ የአውስትራሊያ ክፍለ አገር ሆናለች።ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማጥፋት ድንጋጌው ግብር ላይ የሚውለው በፅኑ ታምመው በሕይወት ለመቆየት እስከ ስድስት ወራት ለቀራቸው ሕሙማን ነው።
የምዕራብ አውስትራሊያ ፓርላማ በራስ ፈቃድ ሕይወትን በአጋዥ የማብቃት ድንጋጌን አሳለፈ
Supporters of Assisted Dying legislation outside WA's Parliament House Source: AAP