የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆን አስመልክቶ፤ በአውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ዶ/ር ግርማ ሞላ ከፐርዝ፣ ዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድ ከካንብራ፣ ወ/ሮ ሐና ለገሰ ከሜልበርንና አቶ አንተነህ ገብረየስ ከሲድኒ አተያይቸውን ያጋራሉ።
የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አንደበት
Dr Sherif Seid (L-T), Anteneh Gebreyes (L-B), Dr Girma Molla (R-T), and Hanna Legesse (R-B) Source: Courtesy of NNC, GM, and AGY