ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የግብርና ተመራማሪና የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን የሥራና ወጣቶች አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ አቶ አቤሰሎም ነጋ፤ የ iEmpower ዋና ሥራ አስፈጻሚና የአውስትራሊያውያን - አፍሪካውያን ማኅበረሰባት አመራር መድረክ ምክትል ሊቀመንበር፤ የዲሴምበር 10 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ቅበላ ሥነ ሥርዓት ምክንያት በማድረግ በመላው አውስትራሊያ ለመልካም ገጽታ ግንባታና ሰላም ወዳድነት መግለጫነት የመጠቀሙን ፋይዳ ያስረዳሉ።
“የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ቅበላ ሥነ ሥርዓት ቀንን ለመልካም ገጽታ ግንባታ እናውለው” - የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች
Dr Birhan Ahmed and Abesolom Nega Source: Courtesy of PD