አውስትራሊያውያን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 21 ታስቦ የሚውለውን የዓለም አልዛይመር ቀን ምክንያት በማድረግ የደሜንሽያ ተጠቂ ሕሙማንን እንደምን መከባከብ እንዳለባቸው ቆም ብለው እንዲያስቡ ማሳሰቢያ እየቀረበ ነው።ጠበብትም ሆን ተብለው እንኳ ያልተፈጸሙ አግላይ ድርጊቶች እንኳ ሰዎችን እርዳታ ከማግኘት እንደሚገታና በተለይም በሕመሙ የተጠቁ መጤና ወጣቶች በእጅጉ ለተገላነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ያላቸውን ስጋት እየገለጡ ነው።
የደሜንሽያ ሕሙማንን ለመከበከብ ቆም ተብሎ እንዲታሰብ ጥሪ እየቀረበ ነው
Jody Friedman Source: SBS