ኒው ሳውዝ ዌይልስና ኩዊንስላንድ ውስጥ የደን ቃጠሎዎቹ አይለው ቀጥለዋል፤ ባለ ሥልጣናቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ነቅተው እንዲጠባበቁ ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ነው።
የእሳት አደጋ ባለሥልጣናት ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ለቅቀው ለመውጣት ስንዱ እንዲሆኑ እያስጠነቀቁ ነው
Bushfires burn around a property in Torrington, near Glen Innes Source: AAP