የአውስትራሊያ ምርታማነት ዕድገት ዘለግ ላለ ጊዜ ከነበረው 1.5 ፐርሰንት በአማካይ ዕድገት ወደ 1.1 ፐርሰንት ወርዷል።SBS ባስጠናውና ዲሎይት ባቀረበው አዲስ ሪፖርት፤ በማኅበራዊ አካታችነት ላይ ብርቱ ትኩረትን ማድረግ የአውስትራሊያን ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት በዓመት በ$12.7 ቢሊየን ከፍ እንደሚያደርግ ተመልክቷል።
የላቀ ማኅበራዊ አካታችነት ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርትን በቢሊየኖች ያሳድጋል
Different generations working together. Source: Getty Images