ከ333,000 ሰዎች በላይ የተሰባሰበ ዳታን መሠረት ያደረገ አንድ ጥናት በከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀትና የተለያዩ ሕመሞች መካከል ተያያዥነት እንዳለ አመልክቷል።ጥናታዊ ግኝቱም ለአዕምሮና አካላዊ ሕመሞች መፈወሻ የተሻለ ሕክምናን ለማዳበር ማለፊያ ግንዛቤን እንደሚያስጨብጥና በሐኪሞች ዘንድ እምነትን አሳድሯል።
የመንፈስ ጭንቀት ለአዕምሯዊ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ ሕመሞችም እንደሚዳርግ ተመለከተ
Mental health Source: AAP