አገርኛ ሪፖርት - አዲስ አበባን ጨምሮ እሑድ መስከረ 4 – 2012 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች በሆኑት የማኅበረ ቅዱሳንና የቤተክርስቲያኒቱ የተለያዩ ማኅበራት የተጠራው አገር አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ ከስምምነት ላይ በመደረሱ፤ ከጎንደር፣ ደሴና ወረታ ከተሞች በስተቀር ሳይካሄድ መቅረቱን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
የመስከረም አራቱ ሰላማዊ ሰልፍ በስምምነት ተገታ
Source: Mahibere Kidusan