አዲስ ይፋ በሆነ ዳታ መሠረት አውስትራሊያውያን የሳይበር ደህንነት ችግሮችን አስመልክተው በየ10 ደቂቃዎቹ ሪፖርት ያደርጋሉ፤ የአውስትራሊያ ንግድም በዓመት ለ29 ቢሊየን ዶላርስ ወጪ እየዳረገ ነው።ሰዎች ገጠመን የሚሏቸው የሳይበር ወንጀሎች ምንድናቸው? ራሳቸውንስ እንደምን መከላከል ይችላሉ?
የሳይበር ወንጀል ሥጋት በአውስትራሊያ
Cyber crime is an evolving threat for individuals and businesses in Australia Source: AAP