ዶ/ር ዘላለም ተክሉ፤ በቨርጂኒያ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት መምህር የኢትዮጵያን የምጣኔ ሃብት የጉዞ አቅጣጫና ሂደት፤ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
“የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ10 -15 ባሉት ዓመታት ውስጥ መካከለኛ ገቢ ወደ አላቸው አገሮች ይደርሳል ብዬ እገምታለሁ።” - ዶ/ር ዘላለም ተክሉ
Dr Zelalem Teklu Source: Courtesy of ZT