አቶ ኤልያስ የማነ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ፤ ድምጻዊትና የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የባሕልና ኪነ ጥበብ ኃላፊ ሰብለ ግርማ፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 07/2019 ፉትስክሬይ - ኒከልሰን ጎዳና ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ። ግብዣቸውንም ለመላው ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ ያቀርባሉ።
“የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት ዋዜማ በጋራ ለማክበር ፉትስክሬይ እንገናኝ” - ኤልያስ የማነና ሰብለ ግርማ
Seble Girma (L), and Elias Yemane (R) Source: Courtesy of SG and EY