ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሊቀ ጳጳስ፤ የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት አስመልክተው የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን ያቀርባሉ።
ይህ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የይቅርታ ዓመት እንዲሆንልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን።” - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ Source: Courtesy of AP