ሳላህ ጋዲ ጆሃር፤ ደራሲ፣ የawate.com መሥራችና አሳታሚ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ላበረከቷቸው አስተዋጽዖዎች የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚ መሆንን አስመልክተው በኤርትራዊነታቸው ያላቸውን አተያይ ያጋራሉ።
SBS AMHARIC
“ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ላስገኙት ሰላም 10 የኖቤል ሽልማት ቢሰጣቸው ደስ ይለኝ ነበር። ይህቺ ኤርትራ የምትባለው ነገር ግን ደስ አላለችኝም።” - ሳላህ ጋዲ ጆሃር
Saleh Gadi Johar Source: Courtesy of SGJ