በፖሊስና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል በተፈጠሩት ግጭቶች የሆንግ ኮንግ ጎዳናዎች ዳግም ሁከት ገጥሟቸዋል።በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች በዶፍ ዝናብ እሑድ ኦክቶበር 6 ማዕቀብ የተጣለበትን የፊት ጭምብል አጥልቀው ተምመዋል።
SBS AMHARIC
በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች የሆንግ ኮንግ ጭምብል እገዳን አሌ ብለው አደባባይ ወጡ
Source: AAP