ዶ/ር አንበሳ ተፈራ፤ በቴሌአቪቭ ዩኒቨርሲቲ የሴሜቲክ ሥነ ልሳን ተመራማሪና መምህር፤ “A Linguistic Analysis of Personal Names in Sidama” በሚል ርዕስ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህር ከሆኑት ታፈሰ ገብረማሪያ ጋር “ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture” ላይ ለሕትመት ስላበቁት የምርምር ሥራቸውና የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔንን አስመልክተው ይናገራሉ።
SBS AMHARIC
“የሲዳማ ሕዝብ ጥያቄ ምንጩ ኢ-ፍትሓዊነት ነው። ከተቻለ ያለ ቋንቋ ልዩነት የጂኦግራፊ ክፍፍል አድርጎ አንድ ላይ ማድረግ ጥሩ ነው።” - ዶ/ር አንበሳ ተፈራ
Dr Anbessa Teferra Source: Courtesy of AT