SBS Radio App

Download the FREE SBS Radio App for a better listening experience

Advertisement
(Courtesy of BG, TA, and PD)

የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ በቅርቡ ያሳልፈውን የአልጀርስ ስምምንት ቅበላ አስመልክቶ በድንበርተኛው የኢሮብ ሕዝብ ዘንድ ቅሬታ አሳደሯል፤ ተቃውሞንም አስከትሏል።

ይህንን ተከትሎ፤ የአልጀርሱ ስምምንት በግብር ላይ ቢውል በኢሮብ ሕዝብ ላይ ሊያስከትላቸው ስለሚችሉ  አሉታዊ ክስተቶችና የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦችን አንስተው የኢሮብ ተወላጆች የሆኑት አቶ በየነ ገብራይ፣ አቶ ተስፋዬ አዱማና አቶ አድሃኖም አዱማ ይናገራሉ።

By
Kassahun Seboqa
Published on
Thursday, June 14, 2018 - 16:28
File size
42.48 MB
Duration
23 min 12 sec