Advertisement
Fikrou Kidane (Courtesy of FK)

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛና የቀድሞው የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚደንት ኹዋን አንቶንዮ ሳማራንች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ፍቅሩ ኪዳኔ፤ በማጠቃለያ ክፍል ሶስት የሕይወት ዘመን አስተዋጽዖዎችና አሻራዎቻቸውን ትረካ ያጠቃልላሉ። 

By
Kassahun Seboqa
Published on
Friday, November 10, 2017 - 11:51
File size
8.69 MB
Duration
18 min 58 sec

ፍቅሩ ኪዳኔ፤ የአፓርታይድ አገዛዝ የዓለምን ኅሊና እየሞገተ በነበረበት ወቅት በስፖርቱ ዘርፍ እንደምን የፀረ-አፓርታይድ ትግሉ አካል ለመሆን እንደበቁ፤ የመጀመሪያው የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የስፖርት ተጠሪ ሆነው ከኔልሰን ማንዴላ ጋር እንደተገናኙ፤ በዓለም አቀፍ የሚዲያ አውታሮች እንዴት እንደሠሩ፤ ስለ አቶ ይድነቃቸው ተሰማና የውቤ በረሃ ትዝታዎቻቸውን አካትተው ያነሳሉ።

                                                             

                                                                     ሰላምታና ሥራ