አውስትራሊያ ውስጥ፤ ከሃያ ሕልፈተ ሕይወቶች አንዱ የሚከሰተው በአልኮል መጠጥ ወይም አደንዛዥ ዕፆች አስባብ ነው። ከአምስት ጎልማሶች ውስጥ አንዳቸው ራሳቸውን ለአደጋ በሚያጋልጥ ደረጃ አልኮል መጠጥ ይጠጣሉ። ባለፈው ዓመት 16 ፐርሰንት ያህል ሰዎች አደንዛዥ ዕፆችን ተጠቅመዋል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE starting June 12 2026

Published
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends
