Settlement Guide: 5 step job search plan

ዕቅድ ማድረግ በውል እንዲዘጋጁና የሥራ ፍለጋዎም ቅልጡፍ እንዲሆን ይረዳዎታል።

Settlement Guide: 5 step job search plan

Small business Source: AAP

፩. ምን ዓይነት ሥራ እንደሚሹ ይወስኑ

መሥራት ስለሚሹት ሥራ ይበልጥኑ ለመረዳት ድረ-ገጾችን ይጎብኙ አሊያም በኢንዱስትሪው ውስጥ በሥራው ላይ ተሰማርተው ያሉ ሰዎችን ያነጋግሩ። እንዲሁም፤ እንደምን መሥራት እንደሚወዱ፤ ሙሉ ቀን፣ ግማሽ ቀን፣ ውስን ሰዓታት፣ ኮንትራት ወይም የግል ሥራን ይመርጡ እንደሁ ያሰቡ።

1_welder_by_pixabay_public_domain.jpg?itok=A0UjZo7l&mtime=1478074806

፪. ሥራ የመፈለጊያ የጊዜ ሠንጠረዥ ያብጁ፤ የኢሜል አድራሻም ይኑርዎት

የሥራ ፍለጋ ዕቅድዎን በየጊዜው ለመከለስ እንዲረዳዎ የኢሜል አድራሻ ይኑርዎት። በርካታ አሰሪዎች የሥራ ማመልከቻዎን በኢሜል እንዲልኩላቸው ይጠይቅዎታል። ለፕሮፌሽናልና ለሥራ ዓላማ የሚውል የኢሜል አድራሻ ይኑርዎ።

2_employment_classified_-_aap.jpg?itok=Nh4zmnaj&mtime=1478074944

፫. የትምህርትና የሥራ ልምድ መግለጫ (resume) እና የማረጋገጫ ዶክሜቶችን ያዘጋጁ

3_job_search_-_aap.jpg?itok=DBLaAdUH&mtime=1478075137

4. ሴንተርሊንክና የሥራ አፈላላጊ ድርጅቶች ዘንድ ይመዝገቡ

ሴንተርሊንክና Job Services Australia የመሳሰሉ ድርጅቶች ሥራ ፈለጊዎችን የሚያግዙ የተለያዩ ነጻ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ። እንዲሁም፤ የሴንተርሊንክ ድጎማ ተቀባይ ከሆኑ እርስዎን ሥራ በማፈላለጉ ረገድ ሊያግዝዎ የሚችሉ ሰዎች ቀጥረው ያሰራሉ።

4_centrelink_1_by_aap_image-dan_peled-1.jpg?itok=SP9j3WLs&mtime=1478075788

፭. አሰሪዎችን ቀርበው ያነጋግሩ፤ በይነ-መረብዎንም ይጠቀሙ

ሰዎች ታላቅ እገዛ ሰጪዎች ናቸውና ሊቀጥርዎ የሚችሉ አሰሪዎችን ቀርበው ያነጋግሩ፤ በተጨማሪም በይነ-መረብዎንም ይጠቀሙ። ጓደኞችዎንና ቤተሰብዎችዎን የሥራ ፍንጮችን እንዲጠቁሙዎት ይጠይቁ፤ ክትትልም ያድርጉ።

5_job_seekers_by_pexels_public_domain.jpg?itok=VMQSr8tF&mtime=1478075929
 

 

 

Share

1 min read

Published

By Ildiko Dauda

Presented by Kassahun Seboqa

Source: WA Government



Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service