የኢሚግሬሽንና ድንበር ጥበቃ ዲፓርትመንት የ2016-17 የሙያተኛ ሥራዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ዝርዝሩ ከሥራ ላይ የሚውለው ከጁላይ 1፣ 2016 ጀምሮ ነው።
የባለሙያ ሥራዎች ዝርዝር የሚሠራውም ለ189 (የግል ሙያተኛ ቪዛ), 489 (ጊዜያዊ የሪጅናል መያተኛ ቪዛ) እና 485 (ጊዜያዊ የከፍተኛ ተቋማት ምሩቃን ቪዛ) የቪዛ ማመልከቻዎች ይሆናል።
በተጨማሪም የኢሚግሬሽንና ድንበር ጥበቃ ዲፓርትመንት የተቀናጀ ስፖንሰር ሥራዎች ዝርዝርንም አውጥቷል። ተጠቃሚዎቹም 190 (የተመረጠ ባለሙያ ቪዛ), 457 (የጊዜያዊ ባለሙያ ሥራ ቪዛ) እና 186 (በቀጣሪ የተመረጠ ፕላን) ቪዛ አመልካቾች ይሆናሉ።
የሙያተኛ ሥራዎችን ዝርዝር 2016-17ን እነሆን።






Share

