White Ribbon Day 2017: Abune Petros
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስና በውጭ አገር የሚገኘው ሲኖዶስ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ፤ White Ribbon Dayን ምክንያት በማድረግ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የቤት ውስጥ አመጽ ጥቃት መገታት እንዳለበት ያሳስባሉ።

Abune Petros Source: Courtesy of DMC
Share
1 min read
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Share this with family and friends