Interview with Singers Mahmoud Ahmed and Ali Birra

Mahmoud Ahmed (L) and Ali Birra (R) Source: Courtesy of JAzmaris
ድምፃውያን ማኅሙድ አሕመድና ዓሊ ቢራ እሑድ ሜይ 14 – 2017 በሜልበርን የሥነ ጥበብ ማዕከል ለታዳሚዎቻቸው የሙዚቃ ድግሶቻቸውን ያቀርባሉ። የሙዚቃ ዝግጅቶቻቸውን አስመልክቶ ከድምፃውያኑና አስተባባሪው ጋር፤ እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪዎቻቸውን አክለን ተነጋግረናል። የጋራ የትዝታ ተግባቦቶች አሏቸው።
Share
