የዚምባቡዌው ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ፤ የዓለም ጤና ድርጅት የበጎ ፈቃድ አምባሳደርነት ስየማ ተከላ። የመንግስታቱ ድርጅት የሙጋቤን የስየማ ሚና ለመክላት ግድ የተሰኘው ብርቱ ዓለም አቀፍ የተቃውሞ ድምፆች ስለገጠሙት ነው።
Share

Published
Updated
By Aileen Phillips
Presented by Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends

