አያሌ ሴቶች በየጊዜው ወደ ሥራ መስክ ሲሰማሩ፤ ተስማሚና በተመጣጣኝ ዋጋ ግልጋሎት ሰጪ ሙዋዕለ ሕጻናትን የማግኘቱ አሥፈላጊነትም አብሮ እየናረ ነው። የሕጻናት ክብካቤ ሰጪዎች የዋጋ መደባቸው የተለያየ ሲሆን፤ በአብዛኛውም አሠራሩን ለመቃኘት ያውካል። ስለሆነም፤ ምን ዓይነት አገልግሎቶች እንዳሉ፤ ቤተሰብዎም የመንግሥት ድጎማን ለማግኘት ብቁ መሆንና አለመሆኑን እንደምን ሊያውቁ ይችላሉ? Feature by Amy Chien-Yu Wang
Share

