Settlement Guide: Helping migrants access dental care

At the dentist Source: Getty Images/XiXinXing
የአፍ ውስጥ ጤና ማራኪ ፈገግታን በመፈንጠቅ ብቻ አይገታም፤ ከዚያም የላቀ ነው። የአፍ ጤና ብዙውን ጊዜ በተቀረው የሰውነትዎ አካል ላይም ተጽዕኖ አለው። አውስትራሊያ ውስጥ የጥርስ ሕክምና ውድ ነው፤ ይሁንና ሁሌም ወጪዎችን የመቀነሻ መንገዶች አሉ። Feature by Audrey Bourget
Share