Source: Getty Imagesአውስትራሊያ ውስጥ አምስት ሚሊየን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች አሉ። አውስትራሊያ ከ30 አመትታ በፊት ፈራሚ በሆነችበት የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መብቶች ውል መሠረት፤ ሁሉም ሕፃናት እኩል የትምህርት፣ የጤና ክብካቤና የደህንነት ጥበቃ አግኝተው ማደግ እንዳለባቸው ሰፍሯል። ይሁንና፤ የአውስትራሊያ የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች አውስትራሊያ ብዙ መንገድ መጓዝ እንዳለባት ይከራከራሉ።
Published
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አውስትራሊያ ውስጥ አምስት ሚሊየን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች አሉ። አውስትራሊያ ከ30 አመትታ በፊት ፈራሚ በሆነችበት የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መብቶች ውል መሠረት፤ ሁሉም ሕፃናት እኩል የትምህርት፣ የጤና ክብካቤና የደህንነት ጥበቃ አግኝተው ማደግ እንዳለባቸው ሰፍሯል። ይሁንና፤ የአውስትራሊያ የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች አውስትራሊያ ብዙ መንገድ መጓዝ እንዳለባት ይከራከራሉ።