Kebedech Tekleab Source: Courtesy of KTAከሰዓሊና ገጣሚ ከበደች ተክለአብ ጋር ከሶማሊያ ሐዋይ የአንድ አሠርት ዓመት የእሥራት ጊዜያት ተነሰተን፤ በአገረ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎቻቸው እንደምን እንደተጠበቡ፤ የሥነ ስዕል ውጤቶቻቸው ለኢግዚቪሽንና ሙዚየሞች ለታይታ እንደምን እንደበቁ አውግተናል። የክፍል ፫ ማጠቃለያችን የአዲስ አበባን ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ነቅሶ የሚቋጨው በስንኝ ቋጠሮዎቻቸው ነው።
ከሰዓሊና ገጣሚ ከበደች ተክለአብ ጋር ከሶማሊያ ሐዋይ የአንድ አሠርት ዓመት የእሥራት ጊዜያት ተነሰተን፤ በአገረ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎቻቸው እንደምን እንደተጠበቡ፤ የሥነ ስዕል ውጤቶቻቸው ለኢግዚቪሽንና ሙዚየሞች ለታይታ እንደምን እንደበቁ አውግተናል። የክፍል ፫ ማጠቃለያችን የአዲስ አበባን ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ነቅሶ የሚቋጨው በስንኝ ቋጠሮዎቻቸው ነው።