ለቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የተፋለሙት ጃፓንና ክሮኤሽያ በሙሉ ሰዓት ጨዋታ 1 ለ 1 ተለያይተው በፍፁም ቅጣት ምት ክሮኤሽያ 3 ጃፓን 1 ተጨማሪ ግቦችን በማስቆጠር አብቅተዋል።
በውጤቱም አሸናፊ የሆነችው ክሮኤሽያ ኮሪያን 4 ለ1 ከረታችው ብራዚል ጋር በመጪው ቅዳሜ ዲሴምበር 10 / ታሕሳስ 1) 6:00 am [AEDT] ትጋጠማለች።
ለብራዚል ግቦች ያስቆጠሩት ቪኒ ጁኒየር 7' ኔይማር 13' (በፍጹም ቅጣት ምት) 29' ሉካስ ፓኩዌታ 36' ናቸው።
የጥሎ ማለፍ ግጥሚያ ሠንጠረዥ
ሞሮኮ እና ስፔይን (ረቡዕ ዲሴምበር 7 / ሕዳር 28) 2:00 am [AEDT]
የሩብ ፍፃሜ ግጥሚያ ሠንጠረዥ
ብራዚል እና ክሮኤሽያ (ቅዳሜ ዲሴምበር 10 / ታሕሳስ 1) 2:00 am [AEDT]
ኔዘርላንድስ እና አርጀንቲና (ቅዳሜ ዲሴምበር 10 / ታሕሳስ 1) 6:00 am [AEDT]
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ (እሑድ ዲሴምበር 11 / ታሕሳስ 2) 6:00 am [AEDT]