21:30

"ልጆችን ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን ማስተማር ሀብት ማውረስ ነው፤ ማንነታቸውንም ማሳወቅ ነው" ዶ/ር በላቸው ጨከነ
ዶ/ር በላቸው ጨከነ የAmharicLab የጋራ መሥራች፤ በቅርቡ በይፋ የአማርኛ ቋንቋ ንባብና ፅሑፍ ስለ ጀመረው የዲጂታል መማሪያ ድረ-ገፅ አጠቃቀምና አስተምህሮት ያስረዳሉ።
09:58

09:58

"አውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎችን እየረዳን ነው፤ አግዙን፣ተባበሩን። መልካም አዲስ ዓመት!" ወ/ሮ አዳነች ገብረማሪያምና ወ/ሮ ዘነበች በፈቃዱ
ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይናገራሉ። መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 ቅዳሜ በ153 Rainbow St, Sandgate ባሰናዱት የኢትዮጵያ 2019 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ላይም የብሪስበንና አካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያውያን - አውስትራሊያውያንም በሥፍራው እንዲታደሙ ይጋብዛሉ።
04:35

04:35

"አዲሱን ዓመት በፍቅርና በአንድነት እንድናከብር እንጋብዛችኋለን" ወ/ት ገነት ማስረሻ
ወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ልዩ የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ያስረዳሉ።
06:50

06:50

የአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈ
የዋን ኔሽን ፓርቲ የፍልሰተኞች ቁጥር ቅነሳ ፖሊሲ ከየአቅጣጫው ብርቱ ትችት ገጠመው
የSBS አማርኛ ፕሮግራም
ያግኙን
Sydney
SBS Audio Sydney
Locked Bag 028
Crows Nest
NSW 1585
Australia
Tel: 1800 500 727
Melbourne
SBS Audio Melbourne
Locked Bag 294
South Melbourne
Vic 3205
Australia
Tel: 1800 500 727
SBS Codes of Practice
The SBS Code of Practice (Code) sets out the principles and policies SBS uses to guide its content to ensure that SBS maintains the highest standards of editorial independence and integrity. It details SBS’s obligations regarding matters such as accuracy for factual content, impartiality and balance in our news and current affairs, scheduling of content, advertising and complaints handling.




























































