አቶ ብሩክ የማ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የመረዳጃ ዕድር ፀሐፊ፤ ስለ ዕድሩ አመሠራረትና ተልዕኮ ያስተዋውቃሉ። የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውንም በዕድሩ ስም ያስተላልፋሉ።
አንኳሮች
- ምሥረታና ዓላማ
- አገልግሎቶች
- አባልነት
- የዕድገት ደረጃ
- የአጭርና ረጅም ጊዜያት ግቦች
Share

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
