በሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ እንግሊዝኛ ክህሎትዎ ሲጠየቁ "አነስተኛ"፣ "ጥሩ" እና "በጣም ጥሩ" ብለው የሚመርጡት እንደምን ነው? የክብር ፕሮፌሰር ሊንዳ ዬትስ፤ እኒህ ጥያቄዎች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ምን ማለት እንደሆኑ፣ ስሉጥ ሰዋሰው ስለምን ግብ እንዳልሆነና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን እንደምን በራስው ተማምነው እንደሚመዝኑ ያስረዳሉ።

Professor Lynda Yates is also an education consultant for SBS Learn English.
Sign up for previews, updates and to provide feedback.
Share






