Zenebech Befekadu, Co-founder and Head of Public Relations for Kulture Bridge (L), and Adanech Gebremariam, Co-founder and Chairperson of Kulture Bridge (R). Credit: Z.Befekadu / A.Gebremariam / SBS Amharic
ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይናገራሉ። መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 ቅዳሜ በ153 Rainbow St, Sandgate ባሰናዱት የኢትዮጵያ 2019 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ላይም የብሪስበንና አካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያውያን - አውስትራሊያውያንም በሥፍራው እንዲታደሙ ይጋብዛሉ።
ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይናገራሉ። መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 ቅዳሜ በ153 Rainbow St, Sandgate ባሰናዱት የኢትዮጵያ 2019 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ላይም የብሪስበንና አካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያውያን - አውስትራሊያውያንም በሥፍራው እንዲታደሙ ይጋብዛሉ። አንኳሮች ምሥረታና ዓላማ የበጎ አድራጎት ተግባራት የዕገዛ ጥሪ ውጥኖች