Genet Masresha, Vice President of the Ethiopian Community Association (ECAV). Credit: G.Masresha / SBS Amharicወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ልዩ የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ያስረዳሉ።
ወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ልዩ የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአዲስ ዓመት የበዓል መሰናዶ
- ተጋባዥ እንግዶች
- የሕፃናት መጫወቻ ሥፍራ
- የአልባሳት ትዕይንት
- የሙዚቃ ዝግጅት
- ምስጋና