ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች መምህር፤ ስለ አዲሱ የግጥም መድብል መጽሐፋቸው "ትዝብትና ተስፋ" ጭብጦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ዜመኛ አፃፃፍ
- የቋንቋና ግጥም ክህሎት
- ጅማሮና ፍፃሜ
- ዕልልታ
'ገጣሚ አዕምሮው ስል ነው' ይባላል። ምልከታና ትዝብቱን በጥልቀት የሚገልፅ ስለሆነ ነው።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ግጥም ቤት መምታት አለበት፤ ባይታም ምጣኔው ትክክል እስከሆነ ድረስ ችግር አይኖረውም።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
ግጥምን ሕይወት የሚዘራበት አንባቢው ነው።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
Share






