SKIP TO MAIN CONTENT

አዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ

Singer Petros Masresha.jpg
Singer Petros Masresha. Credit: P.Masresha

በአዲስ አንፀባራቂ ኮከብነት ስሙ እየተነሳ ያለው ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ፤ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከጋይንት ንፋስ መውጫ እስከ ፋና ላምሮት አይዶል አሸናፊነት እንደምን እንደበቃ ያወጋል። በ2019 አዳዲስ ዘፈኖቹን በአልበም አካትቶ ለኢትዮጵያውያን እነሆኝ ለማለት መሰናዳቱንም ያበሥራል።

Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

በአዲስ አንፀባራቂ ኮከብነት ስሙ እየተነሳ ያለው ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ፤ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከጋይንት ንፋስ መውጫ እስከ ፋና ላምሮት አይዶል አሸናፊነት እንደምን እንደበቃ ያወጋል። በ2019 አዳዲስ ዘፈኖቹን በአልበም አካትቶ ለኢትዮጵያውያን እነሆኝ ለማለት መሰናዳቱንም ያበሥራል።

አንኳሮች

  • የልጅነት የበዓል ትውስታ
  • የፋና ላምሮት አይዶል ውድድርና ውጤት
  • የድምፃውያን ፀጋዬ እሸቱና ማኅሙድ አሕመድ አበረታች ቃሎች
  • የአዲስ አልበም መሰናዶ
  • የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት
  • ቃለ ምስጋና

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now