SKIP TO MAIN CONTENT

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) 'ሠራተኞች ማኅበራትን ማደራጀታቸውና መብታቸውን መጠየቃቸውን እንደ ተቃውሞና ችግር ፈጣሪነት መታየት የለበትም' ሲል አሳሰበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ኢትዮጵያ 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ተቋም ልታቋቁም ነው


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Skip to podcast episode content

ኢትዮጵያ 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ተቋም ልታቋቁም ነው


ታካይ ዜናዎች

  • በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ ምርምርና ተቋማት አፈፃፀም በቀረበ ሀገር አቀፍ ጥናት መሠረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተማሪዎች አገልግሎት እርካታ አንፃር ከ47ቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በመጨረሻ ደረጃ ላይ ተመደበ
  • ኢትዮ ቴሌኮም በ2019 በጀት ዓመት 295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅጃለሁ አለ
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በክልል የንግድ ፈቃድ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መሥራት አይቻልም ሲል በይፋ አሳወቀ
  • የዩናይትድ ስቴትስ የዜግነትና ኢሚግሬሽን አገልግሎት በአዲስ አበባ አዲስ ዓለም አቀፍ የውጭ ቢሮውን በይፋ ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ
  • በሳዑዲ አረቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ የሀገሪቱን ድንበር በሕገ ወጥ መንገድ አቋርጠው ለመግባት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ከዋሉ የውጭ ዜጎች መካከል 58 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now