SKIP TO MAIN CONTENT

"አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምና መረጋጋትን፤ ለወገኖቻችንም ከስጋት ነፃ የሆነ ዓመት እንዲሆን በፅኑ እመኛለሁ" ዶ/ር ለገሰ ጋረደው

Legesse ECASA.jpg
Dr Legesse Garedew, President of the Ethiopian Community Association of South Australia. Credit: L.Garedew

ዶ/ር ለገሰ ጋረደው - የደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ አዲሱን 2019 የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሕዝባዊ በዓል ምክንያት በማድረግ መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።


Published

By Kassahun Negewo

Source: SBS


Skip to podcast episode content

ዶ/ር ለገሰ ጋረደው - የደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ አዲሱን 2019 የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሕዝባዊ በዓል ምክንያት በማድረግ መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።


ብዝኅ ማንነቶቻችን ወደ አንድ ኢትዮጵያዊነት ያመሩናል። በመሆኑም፤ እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ልዩነቶቻችንን በመቻቻልና በመከባበር፣ ልብ-ለልብ በመቀራረብ፣ አንድነታችንን በማጠናከር፣ ለልጆቻችን በማንነት መኩራትን፣ አዛውንቶቻችንም የሚያርፉበትን አንድ ጠንካራ ማኅበረሰብ እንገንባ። አንኳን አብሮ አደረሰን።
ዶ/ር ለገሰ ጋረደው - የደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now