SKIP TO MAIN CONTENT

ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ

Zenebe.png
Singer and Mesenko player Derib Zenebe Desalegn. Credit: DZ.Desalegn

ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።

Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።

አንኳሮች

  • የሙዚቃ ሕይወት ጅማሮ
  • ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ
  • ከጎዳና ወደ ምሽት ክለብ
  • ከሀገር ቤት ወደ አውስትራሊያ
  • የሁለት ባሕሎች ግጭት
ከኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጌታቸው ካሣንና ኤልያስ ተባባልን አደንቃለሁ።
ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now