Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለት ዘርፎች የ‘ስታት ትሬድ ታይምስ ካርጎ ልኅቀት ሽልማት’ አሸነፈ

አየር መንገዱ ሽልማቶቹን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው ‘ኤይር ካርጎ አፍሪካ 2023’ መርሐ ግብር ላይ ተረክቧል።

Ethiopian Airlines Boeing 777F Cargo Aircraft.jpg

Ethiopian Airlines Boeing 777F Cargo Aircraft. Credit: Nicolas Economou/NurPhoto via Getty Images

የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የዓመቱ የአፍሪካ ካርጎ አገልግሎት ሰጪ" እና "በአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የአየር ካርጎ ብራንድ" በሚሉ ዘርፎች የስታት ትሬድ ታይምስ ካርጎ ልኅቀት ሽልማት ማሸነፉን አስታውቋል።
አየር መንገዱ ሽልማቶቹን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው ‘ኤር ካርጎ አፍሪካ 2023’ መርሐ ግብር ላይ መረከቡን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የስታት ታይምስ ሽልማት /The STAT Times Award/ በአየር የካርጎ አገልግሎት የላቀ ብቃት እና በኢንዱስትሪው ውስጥ ላስመዘገቡ የላቁ ስኬቶች እውቅና የሚሰጥ ዓለም አቀፍ ሽልማት ነው።


1 min read

Published

By Stringer Report

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now