Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ዶናልድ ትራምፕ ለ2024 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

አቶ ትራምፕ በ2024 ለሚካሔደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕጩ ሆነው ለመቅረብ ከሰዓታት በፊት የማመልከቻ ቅፅ ሞልተው አስገብተዋል።

DOnald Trump.jpg
Donald Trump has announced his candidacy for the United States presidential election in 2024. Credit: Getty / Joe Raedle

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ኅዳር 7 ቀን 2015 በማር ኧ ላጎ መኖሪያቸው ለ2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ውድድር በዕጩነት እንደሚቀርቡ አስታውቀዋል።

አቶ ትራምፕ በወቅቱ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ድል ተነስተው ዋይት ሐውስን ከመልቀቃቸው በፊት ከጃኑዋሪ 20, 2017 / ጥር 12, 2013 እስከ ጃኑዋሪ 20, 2021 / ጥር 12, 2013 የዩናይትድ ስቴትስ 45ኛው ፕሬዚደንት ሆነው ስልጣን ላይ ቆይተዋል።


1 min read

Published

By Kassahun Seboqa Negewo, NACA

Source: SBS


Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now