ማቲልዳስ
የአውስትራሊያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድ ማቲልዳስና የአየርላንድ ሪፐብሊክ ዛሬ ማምሻውን የመጀመሪያ የፊፋ የሴቶች ዓለም ዋንጫ ግጥሚያ ያካሂዳሉ።

Credit: Mackenzie Sweetnam/Getty Images, and Robert Cianflone/Getty Images
Share
Published
Updated
By NACA, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends